bih.button.backtotop.text

የሳንባ ካንሰርን ለመግታት ቅድመ ምርመራ ቁልፍ ነው

የህዳር ወር የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ወር ሲሆን ቀደም ብሎ በመመርመር ካንሰርን ለመከላከል የምንጥርበትን መንገድ ግንዛቤ ያመጣል ፡፡


በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ ከ2,000,000 በላይ ሰዎች በዚህ በጣም የተለመደ የካንሰር ዓይነት ይያዛሉ ፡፡ የሳንባ ካንሰር የአጫሾች በሽታ ብቻ ነው የሚለው የተለመደ የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው። ሆኖም የሳንባ ካንሰር ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በጭራሽ አጭሰው የማያውቁ ወይም የቀድሞ አጫሾች ናቸው ፡፡ ይህ የተሳሳተ ግንዛቤ የማጣሪያ ምርመራ ወይም ህክምና ለመፈለግ የሚያዘገይ በመሆኑ  ለመጥፎ ውጤቶች መንሰኤነት ምክንያት ሆኗል፡፡


ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አነስተኛ መጠን ያለው ሲቲ ስካን (LDCT) በመባል የሚታወቀው ምርመራ የሩዝ ፍሬ መጠን ያለው የካንሰር እጢ ለማየት እና የሳንባ ውስጥ ካንሰርን ለመለየት ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል፤  እንዲሁም ከደረት ኤክስሬይ ጋር ሲወዳደር ብዙ ሰዎችን ከሞት ታድጓል ፡፡ .

የህዳር ወር የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ወር ሲሆን ቀደም ብሎ በመመርመር ካንሰርን ለመከላከል የምንጥርበትን መንገድ ግንዛቤ ያመጣል ፡፡


እርስዎ ወይም የሚወዷቸው ሰዎች ለአደጋ የተጋለጡ ከሆኑ የበለጠ ይረዱ እና የሳንባ ምርመራዎን ዛሬ ያግኙ ፡፡

For more information please contact:
Last modify: ኖቬምበር 29, 2024

Related Packages

Related Health Blogs