እስከ ማንኛውም ርቀት ስትጓዝ ንጉየን ታኢ ማን ያለማቋረጥ የምትሰራው የነበር ነገር ቢኖር መዝሙሯን ማቀንቀን ነው፡፡ የ53 ዓመቷ ቬትናማዊዋ አቀንቃኝ ማቆም ያልቻለችው መድረክ ላይ ስትወጣና በእንዳንዷ እንቅስቃሴዋ ፈገግታ እና ሳቅ የማይለያት ሲሆን፤ ያለባት የሳንባ ካንሰር በሽታ ደስታዋን ለመቀልበስ በሚያስፈራራት ደረጃም ቢሆን በእያንዳንዱ የመድረክ እንቅስቃሴዋ ፈገግታ እና ሳቅ የማይለያት ሲሆን፤ ያለባት የሳንባ ካንሰር በሽታ ደስታዋን ለመቀልበስ በሚያስፈራራ ደረጃም ቢሆንም በእያንዳንዱ የመድረክ እንቅስቃሴዋ ፈገግታ እና ሳቅ አይለያትም፡፡
የካንሰር በሽታዋን የመዋጋት ታሪኳ የጀመረው በሰውነቷ ላይ እንግዳ ስሜት ባስተዋለችበት ጊዜ ነበር በሰውነቷ ላይ ባልተለመደ ሁኔታ እንግዳ ስሜት ባስተዋለችበት ጊዜ በሆቺ ሚኒ ከተማ ውስጥ ወደ ሚገኘው አንድ ሆስፒታል በማምራት ጤንነት እንደማይሰማት እና በሚያንቀጠቅጥ እና በሚንዘፈዝፍ ብርድ ውስጥም ሆነ ሰውነቷ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያተኩስ እና በዓይነቱ ልዩ እና ለማመን የሚከብድ ትኩሳት እንዳለባት በመግለፅ የሚመረምራት እና የሰውነቷን ጤንነት ሁኔታ የሚመረምራት መፈለጓን በመግለፅ የጉበት በሽታ እንደነበረባት ትገልፃለች፡፡ በመሆኑም ሐኪሞቹ ከአንድ ወር በላይ የሚወሰድ ከ200 በላይ መድሃኒት ያዘዙላት ቢሆንም በጤናዋ ላይ ምንም ለውጥ ያላስገኘ በመሆኑ የመጨረሻ ደረጃ ላይ እንደሆነች ገመተች፡፡ በዚህ ሁኔታ እያለች አንዳንድ ወዳጆቿ ከዚህ በፊት በቡምሩንግራድ ሆስፒታል የሕክምና አገልግሎት የተከታተሉ ስለሆስፒታሉ ካብራሩላት በኋላ እሷም ወደዚው በማቅናት ብትታከም የሚሻል መሆኑን ሐሳባቸውን አጋሯት፡፡ ወደ ቡምሩንግራድ ሆስፒታል ህክምና የሕወት መሰረታዊ የአካል ብቃት ህክምና ማእከል ከማቅናቷበፊት ስለተሌዩ የጤና ምርመራ በራሷ በስፋት ማካሄድ ጀመረች፡፡ በሆስፒታሉ የተለያዩ የህክምና ስልቶች chelation therapy እና detoxification ህክምናዎች በተሻለ ሁኔታ የሚሰጥበት መሆኑን በበለጠ ግንዛቤ ስታገኝም በቀጥታ በሆስፒታሉ የህክምና ፕሮግራም ቀጠሮ ያዘች፡፡
ጥቁር ደመና ደስታዋን ከበበባት
ቲ ማን በመጀመሪያ ስለቡምሩንግራንድ ሆስፒታል አድናቆት እንደተሰማት ትናገራለች፡፡ ‹‹ወደዚህ ሆስፒታል ከመምጣቴ በፊት በሲንጋፖር ስለሚገኝ አንድ ሆስፒታል ብቻ ሰምቼ ነበር፡፡ እነዚህ ዓይነት ሆስፒታሎች በታይላንድ ውስጥ ይገኛሉ ብዬ በጭራሽ አስቤም አልሜም አላውቅም ነበር፡፡ እዚህ መጥቼ ለያዘኝ በሽታ chelation therapy በማግኘቴ እጅግ በጣም ገርሞኛል፡፡ በሆስፒታሉ አጠቃላይ አገልግሎቶች ከመጀመሪያ እንክብካቤ አቀባበል እስከ ሕክምና አገልግሎት ድረስ ያገኘሁት አገልግሎት የሚማርክ ነው፡፡›› በማለት ታትታለች፡፡ ከአንድ ዓመት በቡርመንግራንድ ሆስፒታል ሕክምና አገልግሎት ካገኘች ከአንድ አመት በኋላ ሌላ በዓይነቱ ልዩ ስሜት ተሰማት፡፡ በዚህ ጊዜም ምንም አይነት ጊዜ ሳታጠፋ ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታሉ በድጋሚ ተመልሳ ሄደች፡፡
ሆስፒታሉ እንደደረሰችም በመጀመሪያ አካባቢ ሁሉም ነገር መልካም እንደነበር ነገር ግን ብዙ ሳትቆይ ከትከሻዋ ጀምሮ መሐል ጀርባዋን ሰንጥቆ የሚሰማት ከባድ የጀርባ ህመም እንዳጋጠማት፤ ሰውነቷ በቀላሉ በላብ እንደሚጠመቅ፣ ሰውነቷ ሙቀት መጠን በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ትገልፃለች፡፡ በመቀጠልም ሐኪሟ
የሲቲ ስካን እንድትነሳ ያዘዘላት ቢሆንም በዚህ ምንም ማየት ስላልተቻለ በመጨረሻ የፒኢቲ ስካን እንድትነሳ ካደረገ በኋላ በሳንባዋ ላይ የተለያየ መጠን ያላቸው የካንሰር እጢዎች ማግኘቱን ትገልፃለች፡፡
በሆራይዘን የካንሰር ሕክምና ማእከል የሚገኙ የፒኢቲ/ሲቲ ስካን ማሽኖች (Positron Emission Tomography / Computed Tomography) መመርመሪያ ማሽኖች በታይላንድ የመጀመሪያዎቹ ናቸው፡፡ ለእነዚህ የመመርመሪያ ማሽኖች ምስጋና ይግባ እና በታኢማን ሳንባ ውስጥ የካንሰር በሽታ ህዋሳቶች በቀላሉ መለየት ተቻለ፡፡ የካንሰር በሽታ መሆኑ ሲገለፅላት እጅግ ከባድ ድንጋጤ እና ፍራቻ የወረራት መሆኑን አብራርታለች፡፡
እንደሰማች እነዚህ የበሽታ ህዋሳት አንዴ ካደጉ በኋላ በተቻለ ፍጥነት ሰውነቷን በሙሉ እንደሚወሩ ከሰማች በኋላ በተቻለ መጠን ሕክምናውን ለመከታተል ቁርጥ ያለ ውሳኔ ላይ መድረሷን ገልፃለች፡፡ አሁን ታኢማን ተመርምራ የሳንባ ካንሰር በታይላንድ ለመዋጋት በወሰነች ተመሳሳይ በሆነ ቀን ወላጅ እናቷ በተመሳሳይ የሳንባ ካንሰር ህይወቷ ማለፉን አስታወሰች፡፡
ሁኔታው እጅግ አስደንጋጭ ዜና ሆነባት፡፡ በዚያኑ እለት ወደ ቬትናም ተመልሳ የእናቷን መቃብር ለመንከባከብ አሰበች፡፡ ዝግጅቱ እንደተጠናቀቀም ወዲውኑ ወደ ሆራይዘን የካንሰር ህክምና ማእከል ተመልሳ ለመታከም ወሰነች፡፡ ቤተሰቦቿን ለመንከባከብ ኃላፊነት ስላለባትም በቀላሉ እንደ እናቷ ህይወቷ በካንሰር በሽታ እንዲያልፍ አልፈለገችም፡፡ በተጨማሪም ሕይወቷ እንዳያልፍ ለህክምናው ትኩረት እንድታደርግ የገፋፋት ደግሞ ለሙዚቃ ያላት ፍቅር እና እውነተኛው በፍቅር የሚትወደው መዝፈን ስለነበር እንደሆነ ገልፃለች፡፡ እንዲያውም በተለያዩ የሙዚቃ ውድድሮች በማሸነፍ በርካታ ሽልማቶች ማግኘቷን አብራርታለች፡፡ ለመዝፈን ወደ መድረክ መውጣት ወደር የሌለው ደስታ እንደሚሰጣት እና ከጓደኞቿ ጋርም መልካም ጊዜ እንደምታሳልፍ ታኢ ማን ዓይኖቿን እያንከባለለች አብራርታለች፡፡
የሕክምና ሂደቱ በተፈለገው ሁኔታ በአግባቡ መከናወኑን፤ ወዲያው ሕክምናዋን እንደጀመረች መልካም መንፈስ እንደተጎናፀፈች ሁሉም ነገር በመልካም እንዲሄድ እና ቶሎ እንዲሻላት ሐኪሞቹ በተለይ ኦንኮሎጂስት ዶክተር የሆኑትና መዳኒቶቿን የሚሰጧት ዶክተር ታናዋት ጂላኩላፓርን እና ቀዶ ጠገና ያደረጉላት የልብ ቀዶ ሕክምና ዶከተሯ ዶክተር ፓታናሳክ ለርትፕራዲት የሚሏትን ሁሉ መፈፀሟን ተናግራለች፡፡ እና እዚህ ሐኪሞችም ሆኑ በሲሲዩ ሕክምና ክፍል ለእሷ የተመደቡ ነርሶችን የተቀላጠፈ ሲሰሩ የነበሩ እና ሕክምናዋን በምትከታተልበበት ወቅት በአጠቃላይ በሕክምና ማእከሉ የነበረው የአገልግሎት አሰጣጥ እጅግ የሚደንቅ ማራኪ የነበረ መሆኑን ገልፃለች፡፡ ስለነበረው ሕክምና የቋንቋ እክል ብሎ ነገር የለም ምክንያቱም ከየአቅጣጫው በማእከሉ ለሚታከሙ እንደታካሚዎቹ ቋንቋ አስተርጓሚዎች እንደሚመደቡ እና ስለህክምና አገልግሎት አሰጣጥም ሆነ ማንኛውም ተያያዥ መረጃ የሚተረጉሙላቸው በማእከሉ እንደሚመደብላቸው ገልፃ ለአብነትም ለእሷም የቬትናም ቋንቋ ተናጋሪ አስተርጓሚ ተመድቦላት ያለችግር መታከሟን አብራርታለች፡፡ በመሆኑም በሕክምናዋ ሂደት ወቅት ሁሉ የቬትናም ቋንቋ ተናጋሪ ስለህክምናው ሂደት በሙሉ እያስረዳት አብሯት ስለነበረ ምንም አይነት ችግር በቋንቋ ምክንያት እንዳልገጠማት አረጋግጣለች፡፡ ስተደረገላት ሕክምና ሁለት ሳምንታት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ከአራት ያላነሱ የቀዶ ጥገና ህክምና በመልካም ሁኔታ ማድረጓን ታኢ ማን ገለፃለች፡፡
በቶሎ ማወቅ የመዳንን እርግጠኝነት ይጨምራል
ስላጋጠማት የሳንባ ካንሰር በወቅቱ ገና በዝቅተኛ ደረጃ ፤ እያለ በማወቅዋ እድለኛ መሆኗን ገልፃ፤ በወቅቱ በማወቅዋ የኬሞ ተራፒ/የኬሚካል ሕክምና እና የጨረር/ራዲዬሽን ሕክምና ሂደት ለማድረግ ረድቷታል፡፡ ገና በሽታው ሳይስፋፋ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ እያለ ማወቅ መቻሉ ተገቢ ህክምና በማድረግ በሽታው ሊያስከትል ከሚችለው የህይወት አደጋ ስጋት እንዳዳናት እና ወደ ቀድሞ ደስተኛ ሕይወቷ በቀላሉ በተገቢ ህክምና መመለስ እንደምትችል ከፍተኛ ባለሙሉ ተስፋ አድርጓታል፡፡ ከተደረገላት አመርቂ እና የተሳካ ህክምና አገልግሎት ጋር በማያያዝም በሆራይዘን የካንሰር በሽታ ሕክምና ማእከል የሚገኙትን ሁሉ ከልቧ ታመሰግናላች፡፡ ይህ ቃለ መጠየቅ በተደረገላት ወቅት ታኢ ማን ከካንሰር በሽታዋ ሙሉ በሙሉ ተፈውሳ ወደ ቀድሞ አስደሳች ስራዋ በመመለስ የሙዚቃ ውድድር ለማድረግ አንድ ሳምንት ብቻ ሲቀራት ነበር፡፡
ከካንሰር የሚገኝ ትምህርት
በበሽታው ምክንት ያጋጠሙ ሁሉ ለራሴ ጤንነት እና ለቤተሰቦቼ ጤንነት ከምን ጊዜም በላይ የተሻለ እንክብካቤ ማድረግ እንዳለብኝ እንዳስተውል ረድቶኛል ብላለች፡፡ ስለቤቴ ፅዳት ከምን ጊዜም በላይ መጠበቅ፣ ስለጤናማ የአመጋገብ ስርአቴ ላይም ከምን ጊዜም በላይ የላቀ ትኩረት ማድረግ፣ እና ስለተያያዥ ምግብ አጠቃቀም ከበፊቱ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ መቻሏን ገልፃለች፣ ስብነት ያለባቸው ወይም ቅባት ነክ ምግቦችን ከመጠቀምም መቆጠቧን አያይዛ አብራርታለች፡፡ ከምጠቀምባቸው የአመጋገብ ስርአት እና ሙዚቃ ከማቀንቀን የምትከተለው ምርጫ አንፃርም መደራደር እንደማይኖርባት ገልፃለች፡፡ ሙዚቃ ከማቆም ሌሎች ማናቸውም ነገሮች ማቆም እንደሚሻላት ገልፃ ምክንቱም ደግሞ ከማንም በላይ በሕይወቷ ደስታ የሚያጎናፅፋት ሙዚቃ ስለሆነ ነው ትላለች፡፡ ታኢ ማን ቆይታውን በፈገግታ አሳርጋለች፡፡
For more information please contact:
Last modify: ኖቬምበር 06, 2024