bih.button.backtotop.text

ረዳት እጆችና የሚያድን ሙቀት

“ከገቡበት ጥልቅ እንቅልፍ እንኳ መንቀት ያስፈልጋል፡፡ እጅግ ውድ የማስታወስ ችሎታቸውን በሚነፍጉበት ጊዜ ወይም በሚያጡበት ጊዜ ሌላው ቀረተው እጅግ በሕይወትዎ የሚወዱትን ወይም የሚያፈቅሩትንም ማስታወስ አይችሉም፡፡ ለሕይወት እጅግ አስጊ ከሆነ በሽታ ጋር ግብግብ ይገጥማሉ፡፡ አንድ ሰው በፍርሀት እጅ መስጠት ወይም በችሎታቸው በሙሉ ለመዋጋት መወሰን ያለበት ጊዜ አለ ፡፡
 

vietnam-patient-lymphoma.jpg

 

ወጣት የሕግ ባለሙያ የሆኑ ንጉዬን  ኪኢዩ ቮንግ የመያዝ እምብተኝነት በመጨረሻ Bumrungrad International Hospital የሆራዘን የካንሰር ህክምና ማዕከል ህክምና ማግ እንዲፈልጉ ያደርጋቸው ምንድነው

የእሷ ታሪክ የሚጀምረው የጤና ምርመራ ያደረጉላት ሐኪም በካንሰር በሽታ እንደተያዘች በጠረጠሩበት ከ2014 ነበር፡፡ “በመጀመሪያ ያልተለመደ እንግዳ የህመም ስሜት ከደረቴ አካባቢ ሲሰማኝ ወደ ሐኪም አመራሁኝ፡፡ በመሆኑም ሐኪሞቹ ከሰውነቴ የህዋሳት ናሙና በመውሰድ የጤና ምርመራ ካደረጉ በኋላ በነጭ የደም ህዋሳቶች ውስጥ የደም ካንሰር ዓይነት በሽታ እያደገ መሆኑን አገኙ፡፡ በነገሩኝ ወቅትም እጅግ ደነገጥኩኝ፤ ምን ማድረግ እንደነበረኝ እንኳ አላወቅኩም ነበር፡፡” በማለት ያጋጠማትን ሁኔታ ገልፃለች፡፡
 
በወቅቱም በሆቺ ሚንሂ ከተማ በሚገነው ሆስፒታል ሕክምና የጀመርኩ ሲሆን በሆስፒታሉም ስምንት መደበኛ የኮሞትራፒ/የኬሚካል” ህክምናተደርጎልኛል፡፡ ሕክምናውን ካገኘው በኋላም የሕመሙ ስሜት የጠፋ ቢሆንም ግን ብዙ ሳይቆይ የድካም ስሜት እና ከባድ የራስ ምታት ሕመም ጀመረኝ፡፡ እንደገና ተመልሼ በወቅቱ ሕክምናውን የሰጠኝ ሐኪም ጋር ሄድኩኝ እና ሁኔታውን ነገርኩት ሐሚኩም በነርቭ ዋሳቶቼ ውስጥ የነበረው የካንሰር በሽታው ወደ አእምሮዬ መሠራጨቱን ገለጸለኝ፡፡ ታሪኩን ሲነግረኝም እጅግ በጣም በፍርሃት
ተወጥሬ የስሜት መቁረጥ ፍርሃት ወረረኝ፡፡
 

በሆራዘን ክልላዊ የካንሰር ሕክምና ማዕከል አዲስ ጅምር

 
በመሆኑም የጤናዋ ሁኔታ አጣዳፊነት በሽታው በአካላዊም ሆነ በአዕምሮዋ ላይ ልስከትል የሚችለው ከባድ እና ውስብስብ የጤና ችግር አስመልክቶ ከነበራት ከፍተኛ ግንዛቤዋ ጋር ተዳምረው ወ/ሮ ሸንግ ስላሉ የሕክምና አማራጮች የማፈላግ ሂደቱን በስፋት አንድጨምር ረድቶቷል፡፡
“በወቅቱም የተሻለ ሕክምና ከየተ ማግኘት እንደሚችል የማፈላለጉ ጫና በእኔው ላይ ተኮም ነበር፡፡ በቬይትናም እጅግ ስመጥር በሆነው የካንሰር በሽታ ሐኪም ዘንድ በመቅረብ ተገቢ ሕክምና ለማግኘት ረጅም ጊዜ እንደሚፈጅብኝ አሳምሬ አወቀው ነበር፡፡ ይህን ረጅም ጊዜ በመጠቀም በበሽጻው የከፋ አደጋ ላይ መውደቅ እንደሚችል እየፈራው እንደአጋጣሚ በአንድ ወቅት በካንሰር በሽታ ስትስቃይ ቆይታ ከበሽታው የተፈወሰችን ግለሰብ አገኘዋት እና ስለበሽታው ሕክምና እንዳንድ ተገቢ ልምዶችዋን አካፈለችኝ፡፡ አንዳንድ ጓደኞኤም ስለርዕሰ ጉዳዩ ተገቢ እና በቂ ዕውቀት ነበራቸው፡፡ በዚህው መሠረት በBumrungrad International Hospital በመሄድ ተገቢ ሕክምና ማግኘት እንደምችል ሁላቸውም አስተያየታቸውን ሰጡኝ፡”

vietnam-patient-lymphoma_2.jpg


በሙቀት ሕክማና ማዳን  
በአንጎልዋ ውስጥ ተሰራውን የካንሰር በሽታ ሕክምነ ስትከታተል በነበረችበት ወቅትም በጥንካሬ ሕክምናውን እንድትቀጥልበት ብርታት ሰጣት አንድ ነገር አጋጥሟት ነበር፡፡
 
“በመጀመሪያ ለሕክምናው ወደዚህ እንደመጣሁ ያገኘሁት ሐኪም ወዲው የኮሞትራፒ/የኬሚካል ሕክምና ሂደት መጀመር እንዳለብኝ አዘዘኝ፡፡ በሕክምናው ሂደት ውስጥም ነጭ የደም እዋሳቶች በሚወርዱበት ጊዜ ተገቢ ሕክምና ተደርጎላቸው ለቀጣይ ኮሞትራፒ/የኬሚካል ሕክምና በሙሉ በተጠናከረ አቅም ዝግጁ እንደሆን ተገቢ ሕክምና ይሰጠኝ ነበር፡፡ በአጠቃላይ ድምሩም 12 የኮሞትራፒ/የኬሚካል ሕክምና ተሰጥቶኛል፡፡ የኮሞትራፒ/የኬሚካል” ሕክምናውን እንዳጠናቀቅኩኝ ሐኪሙ ቀጥሎ ስለሚደረገው ሕክምና ነገረኝ፡፡ በዚህ መሠረትም የካንሰር በሽጻውን ከአንጎሌ ውስጥ እና ከሌሎች እዋሳቶቹ ውስጥ ለማስወገድ የቀዶ ጥገና ሕክምና ማድረግ እንዳለብኝ ሐኪሙ በአግባቡ አስረድቶኛል፡፡ ይሁን እንጂ ስለእነዚህ ሁሉ ከፉኛ ፈርቼ ነበርኩኝ፡፡ ከቀዶ ሕክምናው በኋላ ተነስቼ መሄድ እንደማልችል ሁሉ ስጋሁኝ፡፡ ከቀዶ ጥገናው በኋላም የማስታወስ ችሎታዬን ማጣት እችላለሁ፤ ሌላው ቀርተው የሚወዳቸውን ሁሉ ማስታወስ እንደማልችል እጅግ በጣም ፈርቼ ነበር፡፡ ከዚህ በኋላም በቀዶ ጠይገናው ጠረጴዛ ላይም ሕይወቴ ማለፍ ይችላል ብዬ እጅግ
ፈርቼ ነበር፡፡” በማለት ወቅቱን ሲታስታውስ እያንገሸገሻት በፍርሃት ተጠምቃ አብራርታለች፡፡

“ይሁን እንጂ ሐኪሙ እነዚህን ሁሉ ሲያብራራልኝ በተለምደው ፈገግታው እና ፍጹም አዎንታዊ ስሜት ተላብሶ ነበር፡ ከዚህ በተጫሪም ምንም እንኳ ለማመን ከባድ ቢሆንም ከቀዶ ጥገናው ሕክምና በኋላ አዲስ ጭንቀላት እንዳገኝ ሁሉ ነገሮች እንደአዲስ እንደማታደስልኝ ሐኪሙ የነገረኝ፡፡ የተሻለ ስሜት እንዲኖረኝ አድርጎኛል፡፡ ነገር ግን የሚደረግልኝ የጭንቅላት ቀዶ ሕክምና ቀነ ቀጠሮእየተቃረበ ሲመጣ የነበረኝ የፍርሃት
ስሜት ተባብሷል፡፡ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ሕክምናው ልደረግልኝ ሲዘጋጁ እጆቼ እንደበረዶ ቀዝቅዘዋል፡፡ ነገር ግን ነርሷ እጆቼን በእጆቿን እንዴት እንደቀፈች ለማመን አትችሉም፡፡ በዚህ ጊዜም እኔ ለመግለፅ በማልችለው እንደ በረዶ ቀዝቅዘው የነበሩ እጆቼ በረዶ በእጆቼ ሙቀት ሲቀልጡ እና ሲሞቀኝ ተስማኝ፡፡ የቀዶ ጥገናው ሕክምናው በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል፡፡ ”
 

እጅግ በጣም ጥሩ ሕክምና ከራሳችን ይመጣል

 
vietnam-patient-lymphoma_3.jpg


በሕክምናው ወ/ሮ ቮንግ አሁን ሙሉ በሙሉ ከካንሰር በሽታ ነፃ የሆነች እና በየስድስት ወሩም ምርመራ ታደርጋለች፡፡ ባለፉትአምስት አመታት ያለማቋረጥ ለማጣሪያ ምርመራው እየተመለሰች የጤና ምርመራ ታደርጋለች፡፡
 
“ወደ ቀድሞ ጤንነቴ እንድመለስ የረዱኝን የሆሪዞን የሕክምና ማዕከል ባልደረቦች ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡፡ እስካሁን ድረስም የማስታወስ ችሎታን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡ ከሕመሙ በፊት ምስጋናዬ ሁልጌም የላቀ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በከባድ ፍርሃት ውስጥ በነበርኩበት ጊዜ ባንተዋወቅም በንጽሕ ፍቅር አቅፋኝ ሙቀቷን ሰጠችን ነርስም ምስጋናዬ ገደብ የለውም፡፡ እነዚህ ትንሽ የምመስሉ ነገሮች፣ እነዚህ ትንሽ የሚመስሉ የዋህነት ከባልደረቦቼ ተሰጥቶኝ በዘላቂነት እውነተኛ፣ ፍቅር ውስጥ ሕይወቴ መቀጠል እንዲችል
ረድቶኛል፡፡ ከዚህ ቀደም በፍጹም ይህን መሰል እንክብካቤ አይቼው አላውቅም ነበር፡፡ የሚደረጉ ሙያዊ ድጋፎች እና እገዛዎች በፍጹም ሕመም አልባ ናቸው በየሕክምናው ሂደት በአግባቡ አስተርጓሚዎች ስለነበሩ የቋንቋ ልዩነት እንኳ ምንም አይነት አሉታዊ ተፅዕኖ አላሳደረኩም፡፡ ይህ ደግሞ የአእምሮ ሰላም ሰጥቶኛል፡፡”
 
vietnam-patient-lymphoma_4.jpg

በመሆኑም በካንሰር በሽታ ለተጠቁ ሁሉ ሚሱ መፍትሔዎች በሆስፒታሉ ይገኛሉ፣  መፍትሄዎች ደግሞ የራሳቸውን ኃለፊነቶች መሆናቸውን መዘንጋት አይገባም፡፡ የራሳቸውን ደስታ በእጃችን ይገኛል፤ እድሉን ለበሽታ አሳልፈን አንስጥ፡፡ በመሆኑም ስለማንኛውም በሽታ ያለተገቢ የሐኪሞች እገዛ በራሳችን ራሳችን ለማከም ጊዜ አናባክን በማለት በፈገግታ በተላበሰ ስሜት ገልፃለች፡፡
For more information please contact:
Last modify: ኖቬምበር 30, 2024

Related Packages

Related Health Blogs