bih.button.backtotop.text

ቆንጆ ህመም፡- የታማሚዋ ጉዞ በኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና

“ምንም እንኳ የኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና በስቃይ የተሞላ ቢሆንም ይህን የመረጥኩበት በጣም ጥሩ ምክንያቶች አሉኝ፡፡ ወደ ሴት ልጄ ለመመለስ ስለምፈልግ እና የልጅ ልጄን በድጋሚ ለማየት ነው፡፡ ሕክምናው በጣም በስቃይ የተሞላ ቢሆንም ግን ቆንጆ ነው፡፡” እነዚህ የአንድ የ62 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ ባንግላድሻዊ የጡት ካንሰር ታማሚ ቃላት ሲሆኑ በነበረችበት ሁኔታ እንባ በአይኖቿ እየሞላ እና ፊቷ ላይ ፈገግታ እያሳየች ጀግና እና ልበ ሙሉ በመሆን የምትወደውን ቤተሰቧን የደስታ ፊቶች እንደገና ማየት ለመቻል ጥራለች፡፡
 
በጡት ካንሰር ህመም የምትስቃየው የ62 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ ባንግላድሻዊቷ ናሲሪን ሱልጣን ካለፉት ሶሰት ዓመት ጀምራ በጡት ካንሰር በሸታ ትሰቃይ ነበረች፡፡ ጤንነቷ መልካም እንዳልሆነም ያወቀችው በካናዳ የምትኖር ሴት ልጇን ለመጠየቅ በሄደችበት ጊዜ ነበር፡፡ በወቅቱ ያየት ሕክምም ጤናዋ እክል እንዳልነበረበት በመግለፅ ግን የደም ማነስ ክትባት እንድትወስድ አዞላት ነበር፡፡
 
“በባንግላድሽ የምርጫ ሂደት በመጨረሻ ደረጃ ላይ በነበረበት ወቅት ስለነበር በጣም ሥራ በዝቶብኝ ነበር፡፡ በተደጋጋሚ ታመምኩኝ በመጀመሪያ የታየብኝ የበሸታ ምልክቶችም የዚህ ከባድ የጤና ዕክል ማሳያ መሆናቸውን አላስተዋኩም ነበር፡፡” በመሆኑም የጤናዋ ሁኔታ እየተወሳሰበ ሲሄድ የተሻለ ምርመራ ማድረጓን ገልፃልናለች፡፡
 
በየደረጃው በርካታ የተለያዩ የጤና ምርመራዎች እና የጤና ሁኔታ የማጣራት እርምጃዎችን በተለያዩ ጊዜዎች አደረግኩኝ፡፡ በመጨረሻም ሚሞግራም እንደነበረብኝ የልብ ሐኪም እስካገኘው ድረስ አንድም የምርመራ ውጤት ጠቃሚ ሆኖ አላገኘሁም ነበር፡፡በወቅቱም ስላደረግኩኝ የተለያዩ የጤና ምርመራዎች የመሰልቸት ስሜት እስከትሎብኝ ነበረ፡፡ በመቀጠ የጡት ቀዶ ሕክምና ዘንድ በመቅረብ መመርመር እንደነበረብኝ ከታዘዘልኝ በኋላ የሕክምና ምርመራውን ሲያደርግልኝም የጡት ካንሰር በሽታ እንዳለብኝ ነገረኝም ግን ሙሉ በሙሉ እርግጠኞች አልነበሩም፡፡
 
ከዚህ ቀጥሎም ወ/ሮ ራሲያ ላለፉት 25 ዓመታት ተቀጥራ የሠራችበት በባንግላዲሽ የሚገኘውን የዓለም ባንክ መስሪያ ቤት የሕክምና ድጋፍ አገልግሎት አማከረኝ፡፡ በመሆኑም በባንኮክ ወይም ሲንጋፖር የጤና እንክብካቤ አገልግሎት እንታገኝ የሠራተኛ የጤና መድን ዋስትናዋ ሸፋን ፈቀደላት፡፡ የሕክምና መረጃዎቿን እና የጤናዋ ምርመራ ውጤት ከተቀበሉ በኋላ የጤና ድጋፍ አገልግሎቱ ምንም ጊዜ ሳያጠፋ በባንኮን በሚገኘው Bumrungrad International Hospital የሕክምና አገልግሎት እንዲታገኝ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ቀደም ሲልም በርካታ የሥራ ባልደረቦቻቸው የካንሰር ሕክምና በዚው እንዲያደርጉ ወዲዚያው መርተውላቸዋል፡፡ ሌላው የዚህ ተጫሪ ጥቅም የሕክምና ወጪው ከሲንጋፒር በጣም የተሻለ ነው፡፡
 
በመሆኑም በየካቲት 14 ወ/ሮ ራሲያ ራሷን በBumrungrad International Hospital በሆራይዘን የካንሰር ህሙማን ማዕከል ራሷን አገኘች፡፡ በዚህ ማዕከልም ከፊት ለፊቷ የጡት ቀዶ ሕክምና ባለሙያ የሆኑ ዶክተር ፒያዋን ኬንሳኮ ቁጭ ብሎ ነበር፡፡ ዶክተሯም የጡት ካንሰር የያዘኝ መሆኑን 98%እርግጠኛ ሆና ነገረችኝ፡፡ በወቅቱ ዶክተሯ ስትነግረኝም
ክፉኛ ደነገጥኩኝ፡፡ በእውነት በካንሰር በሽታ ተይዣለሁ ማለት ነው? ብዬ ጠየቅኳት ፡፡ ስለወቅቱ የተስማትን ስታስታውስ እጅግ በክፉኛ ሀዘን ጥላ እንዳጠላባት ገልፃለች፡፡ ድንጋጤዋ ደግሞ በሽታው ለሕክምና አስቸጋሪ ወደ ሆኑ ህዋሳቶቿ መስራጨታቸው ሲነገራት ከምገባው በላይ እንዳባሰባት አብራርታለች፡፡
 

ሕክምናው በሆራዘን

 
በማዕከሉም ዶክተር ፒያኖት ጂትያንግ የወ/ሮ ራሲያ የጡት ካንሰር ኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና ወደመስጠቱ ሂደት ተሸጋገሩ፡፡
“በእያንዳንዱ የኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና ወቅት ጥርሶቼ የተራገፉ ያህል እስከምንቀጠቀጥ ድረስ የኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና ለስድስት ዙር አደረግኩኝ፡፡ የኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምናውን ለአራተኛ ዙር በተከታተልኩ ወቅት እጅግ በጣም ተዳክሜ ስለነበር የነበረኝ ተስፋ ክፉኛ ጨልሞብኝ ነበር፡፡ ሆኖም ግን
በእያንዳንዱ የሕክምና ወቅት በሐኪሟ እና በረዳቶቿ ሲደረግልኝ ከነበሩ መልካም ሕክምናዎች የተነሳ ሕክምናው እጅግ በጣም በስቃይ የተሞላ እና እጅግ ከባድ የነበረ ቢሆንም በስቃዬ እና ተስፋ መቁረጡ መሐል በሕይወት የመቀጠል ተስፋ ጭላንጭል ይታየኝ ነበር፡፡ በፍፁም አላሳዘኑኝም አላስቀየሙኝም ነበር፡፡
 
“ባንኮክ በሚገኘው ሆስፒታሉ እና በዳካ በሚገኘው መኖሪያ ቤቴ መካከል መደበኛ ጉዞ አደርግ ነበር፡፡ በወቅቱም እንደማንኛውም ጤነኛ ሰው መደበኛ እንቀስቃሴዎች በተለይ በመደበኛ ሥራዬ ለመቀጠል የቻልኩትን ሁሉ እያደረግኩ ነበር፡፡ ለእኔ በሚሠራ የሥራ መስክ የነበረው የቡ ሥራ በጣም አስፈላጊ የነበረ እና በተለይ የነበረኝ ግንኙነት መልካም ነበር፡፡ አንዳንድ ችግሮች ቢያጋጥሙ እንኳ በቡድን ተረባርበውበት እንደምቀርፍ ገልፃለች፡፡/ ራዚያ ራሷ ትሰራበት የሥራ መስክ እና በሌሎች በተለይ በቡድን ሥራ አስመክልቶ ሲያነፃፅሩ የራሷ ቡድን መልካም እንደነበር እና የቡድኑ ባልድቦች በሆስፒታል ሲንከባከቧት እንደነበር ገልፃለች፡፡
 

የሕመሙ ሲቃይ በፈገግታ ተጠናቀቀ

 
/ ራዚያ በወረሃ ሐምሌ የቀዶ ጥገና ሕክምናዋን ከማድረጓ በፊት የመጨረሻ የኪሞቴራፒ ኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምናዋን አከናወነች፡፡ ከአየር ማረፊያ ወደ ሆቴላቸው በመጓዝ ላይ እያሉ ባሏ በቀጥታ ወደ ድንገተኛ ሕክምና የሆስፒታ ክፍል እንዲወስዳት / ራዚያ ለባሏ ነገረችው፡፡ “ትንፋሽ እያጠራት ነው በጣም ፈርቻለሁ፡፡ ወዲያው ሆስፒታሉ እንደደረስኩኝ የደም ናሙናዬ ተወስደው ይመርመር፡፡
ዶክተርፒያኖት በአስቸኳይ እንዲደርሱላት ተጠሩ፡፡”ዶክተሩም በሩጫ ሆስፒታሉ እንደደረሱ የሆስፒታሉ የድንገተኛ ሕክምና ክፍል ሠራተኞች በማንኛውም ሁኔታ ወ/ሮ ራዚያን ብቻዋን እንዳይተዋት ዶክተሩ አስጠነቀቃቸው፡፡
 
“ከዚያ በኋላ የሆነውን ሁሉ ምንም አላስታወስም፡፡ ያስታወስኩ ጉዳይ ቢኖር በከባድ ሁኔታ ውስጥ መሆኔን ዶክተሩ ለባለቤቴ መንገራቸውን ነበር፡፡ የተለያዩ ምርመራዎች ከመጀመሪያው ጀምረው እንደተደረጉልኝ ነግረውኝ ነበር፡ እግጅ በጣም ተዳክሜ ስለነበር የምረዳቸውን ሁሉ አስመልክተው ምንም አይነት መልስ መስጠት አልቻልኩም ነበር”
 
ሙሉ የአቅም ጥንካሬዬ ተመልስልኝ የቀዶ ጥገና ሕክምና ለማድረግ ሌላ ስድሰት ሳምንታት ወስደብኝ፡፡
አሁን ሁሉም ነገር በመልካም ሁኔታ እየሄደ ይገኛል፡፡ እንደገና ያውነቴን እሳዋት የምርመራ ውጤት እንደገና ለማወቅ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል፡፡ ውጤቱ ከደረሰኝ በኋላ የሰማውትን ለማመን ከበዶኝ ነበር፡፡ ይህ የሕክምና ስቃይ በእውነቱ የሚጠናቀቅ ይሆናል? ዶክተር ፒያኖት እጄን ጭምቅ አድርጋ በማቀፍ ከካንሰር ነፃ መሆኔን ነገረኝ፡፡ የካንሰር በሸታ ባለሙያ ሕኪሞች እግጅ ድንቅ ነገር ሰርተው ከሰውነቴ ውስጥ የካንሰር በሸታውን
አስወገዱልኝ፡፡ ይህ ቃለመጠይቅ በተደረገላት ጊዜ ወ/ሮ ራዚያ በሕክምናው ከአስከፊው የካንሰር በሽተኛ በእወነቱ ስለመፈወሷ እጅግ በፍፁም ደስታ ተፈንድቃ ነበር የተናገረችው፡፡
 

የኮሞትራፒ/የኬሚካል ሕክምና በሕይወት መርዝ መጨመር

 
“በመጀመሪያ በካንሰር በሽታ መያዜ ሲነረገኝ ስለ የኮሞትራፒ/የኬሚካል ሕክምና አገልግሎት እና አሰጣጥ በኦንላይን ላይ ከመረካ መረቦች መፈላለግ ተያያዝኩኝ፡፡ በመሆኑም ከዚህ ማምለጥ እንደማይቻል አውቀው ነበር፡፡ ያለጥርጥር የሕይወት መርዝ ነው፡፡ ምንም እንኳ የኮሞትራፒ/የኬሚካል ሕክምና በሚያስከትል የሕክምና ከባድ ህመም፣ ከባድ የራስ ምታት፣ ምግብ እንዳይበላ በማድረጉ ሕክምናው በስቃይ የተሞላ ቢሆንም ግን ወደ ልጄ በሕይወት ለመመለስ እንደሁም የልጅ ልጄን ለማየት ከነበረኝ ጉጉት የተነሳ የሕክናውን
ስቃይ መቋቋሟን ወ/ሮ ራዚያ የምትነቃትን እምባዋን እየታገለች አብራርታለች፡፡ እነሱም በሕይወቷ ሁሉ ውስጥ ሁሉም ነገር መሆናቸውን፣ እና ለእነሱ ከነበራት የማየት ጉጉት የተነሳ የሕክምናውን ስቃይ መቋቋሟን ትገልፃለች፡፡
 
ይህ ቃለ መጠየቅ ከተደረገላት አንድ ቀን በኋላ ሴት ልጇ እሷን ለመጠየቅ ወደ ባንኮክ መጣች፡፡ ይህም በምተናነቃት እምባ ውስጥ ፈገግ ያደረጋት ምክንያት ነው፡፡ በመጠቀልም በበሽታቸው የተጠቃ ማንኛውም ሰው እንደ እኔ ሕክምናውን ሲከታተል ስለቤተሰቡ ማሰብ እንዳሌለባት ማበረታትዋን ትናገራለች፡፡ በሕይወታችን ውስጥ ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ለመቀጠል ሁሉንም መቋቋም ያስፈልጋል፡፡ ልጆቼ፣ ቤተሰቦቼ እና የልጅ ልጄ ያሳዩኝ ፍቅር ሁሉንም በብርታት ተቋቁሜ በሕይወት ከእነሱ ጋር መቀጠል እንድችል አድርጎኛል፡፡
 
ለሌሎች የማጋራው ምክር ቢኖር በካንሰር በሽታ የተጠቃ ማንኛውም ሰው ወዲያው ወደ ሕክምና መሄድ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ መዘገየት አያስፈልግም ምክንያቱም በሽታውን ይዘው መዘገየት ማለት ከሚወዳቸው ለዘላለሙ መለየት ያስከትላል፡፡
For more information please contact:
Last modify: ኦክቶበር 14, 2020

Related Packages

Related Health Blogs