bih.button.backtotop.text

Bumrungrad Health Blog

Selected Filter (s): All

Type : All

Clear All

ፅናት ካለ፣ መንገድ አለ ፡ በፅናት ካንሰርን መታገል

በመልካም ሐኪም እጅ ውስጥ ከመሆን በተጨማሪ የአዕምሮ ሀይል / የአስታሰብ ጠንካራነት ካንሰርን ለመጋፈጥ ወሳኝ ነገር ሊሆን ይችላል ፡፡ ተስፋ ማድረግ ፣ ከፅናት እና ከመቋቋም አቅም ጋር ሲሆን መልሶ የማገገሚያ ጎዳና ላይ ስኬታማ ለመሆን አስተዋፅዖ ሊያደርግ ይችላል። በዚህ ዓመት የዓለም የካንሰር ቀን ፣ በምሩንግራድ ሆስፒታል የሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ማዕከል የካንሰር ህሙማንን የመንከባከብ ፍቃደኝነታቸንን በማወጅ “ ነኝ ፤ እናም እሆናለሁ” ከሚለው መሪ ቃል ጋር ተያይዞ ፅናትን በማጠናከር ላይ ይሳተፋል ፡፡ ተስፋ ከፅናት ጋር ተደምሮ ፤ ከሌሎች ጋር የማይመሳሰል/ ከሌላ ነገር የተሻለ ሀይል አለው ፡፡

Read more

የአለም የካንሰር በሽታ ቀን፡- በጋራ ከካንሰር ነፃ ወደሆነች አለም እናምራ

በአሁኑ ዘመን በተለይ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ካንሰር በሽታ የጤናችን እጅግ በጣም ከፍተኛ ጠንቅ ነው፡፡ በአሁኑ የበሽታው ሁኔታ አስመልክቶ በአሁኑ ጊዜ በአለም አቀፍ ደረጃ የአለም ቁጥር 1 ገዳይ የሆነውን የልብ በሽታ እንደሚበልጥ ይገመታል፡፡

Read more

በግማሽ ተዛማጅ የመቅኔ ህዋስ ንቅለ ተክላ(ዝውውር)፡ እጥፍ ድርብ ተስፋ፣ ቆይታን በግማሽ የሚቀንስ፣ ሙሉ በሙሉ የሚያድን

የ ሀፕሎአይደንቲካል (haploidentical) የመቅኔ ህዋስ ንቅለ ተከላ/ዝውውር (በተለዋጭ መጠሪያው በግማሽ ተዛማጅ ንቅለ ተከላ/ዝውውር) በሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ማዕከል ውስጥ በጣም ውጤታማ የሕክምና አማራጭ ነው ፡፡ የደም እና የካንሰር ስፔሻሊስት የሆኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር ኮረኔል ዶ/ር ዊችያን ሞንኮንሲትራጎን ሲገልፁ “ለደም ካንሰር ሕክምና የአጥንት መቅኔ ንቅለ ተከላ አንዱ የህክምና አማራጭ ነው ፡፡ በአንዳንድ ሁኔታዎች ከካንሰር ሙሉ በሙሉ የመዳኛ ብቸኛ ተስፋ ነው ፤ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ የተዛመደ ወይም ከታካሚው ጋር የሚጣጣም የአጥንት መቅኔ ያለው ለጋሽ የማግኘት እድሉ በጣም ጠባብ ነው፡፡ ሆኖም በአሁን ወቅት 50% ተዛማጅ መሆኑ ብቻ ከፍተኛ የመሳካት እድል ያለው ህክምና ለማድረግ በቂ ነው፡፡” ብለዋል

Read more

HPV - Zip Up Challenge: በሕይወት ዘመንዎ በኤች.ፒ.ቪ ሊያዙ ይችላሉ…

እ.ኤ.አ በ 2018 በግምት 570 000 የሚሆኑ ሴቶች በዓለም ዙሪያ በማህፀን በር ካንሰር የተያዙ ሲሆን ወደ 311 000 የሚሆኑ ሴቶች በበሽታው ሞተዋል ፡፡ የማያቋርጥ ኢንፌክሽን ያለው ከፍተኛ ጎጂ የሆነ የሂውማን ፓፒሎማቫይረስ (HPV) የማኅፀን በር ካንሰር ዋና መንስኤ ነው ፡፡

Read more

የሳንባ ካንሰርን ከመቼውም ጊዜ በፊት ማወቅ

የሳንባ ካንሰር በቀላሉ የሚታዩ ምልክቶችን በሚያሳይበት ጊዜ ካንሰር ቀድሞውኑ ወደ ሌሎች አካላት ተሰራጭቷል ብሎ ማሰብ ለደህንነት ጠቃሚ ነው ፡፡ ይህ የሳንባ ካንሰር በጣም አደገኛና ገዳይ ካንሰር ከሆኑት ውስጥ ለመሆኑ አንዱ ነው ፣ እና ቀደም ብሎ ለማወቅ የሚደረገው ግፊት በሕይወት እና በሞት መካከል ያለውን ልዩነት ሊያመጣ ይችላል። እያንዳንዱ የካንሰር ምርምር ካንሰርን ለመርዳታው ቀደም ብሎ ማወቅ በጣም አስፈላጊው መሆኑን ያረጋግጣል ፡፡

Read more

ርዕስ፡- ከማይታሰበው ጋር ተቃርኖ፡- በታመመ ተስፋ ያለን ህመም መጋፈጥ

ርዕስ፡- ከማይታሰበው ጋር ተቃርኖ፡- በታመመ ተስፋ ያለን ህመም መጋፈጥ

Read more

ሮቦቶች እና ጨረራ፡- የዘር ፍሬ ካንሰር በሽታ ህክምና እድገት

ሮቦቶች እና ጨረራ፡- የዘር ፍሬ ካንሰር በሽታ ህክምና እድገት

Read more

የቀዶ ጥገና ፓቶሎጂ: የህክምና መንገድ ቀያሽ

“እኔ ራሴ በአንድ ወቅት በሆራይዘን ክልላዊ ካንሰር ማእከል የካንሰር ህመምተኛ ነበርኩ ፡፡ ስድስት ዓመታት አለፉ ፣ አሁንም መደበኛ ምርመራዎች አደርጋለሁ ፡፡ የዶክተሩን የውሳኔ ሃሳቦች እከተላለሁ እና ፀረ-ሆርሞን መድኃኒቴን በአግባቡ እወስዳለሁ ፡፡ ሰውነቴ ጤናማና ጠንካራ እንዲሆን እጠብቃለሁ እናም ለማንም የማልናገር ከሆነ ማንም በካንሰር በሽታ እንደተያዝኩ ሊያውቅ አይችልም ፡፡ ለሌሎች የካንሰር ህመምተኞች ሁል ጊዜ ተስፋ እንዳለ መንገር እፈልጋለሁ፡፡ ካንሰር የሞት ፍርድ አይደለም፡፡ ከዚያ ሁሉ በኋላ ፣ አሁንም ሕይወቴን በደስታ እየኖርኩ ነው፡፡ ምን ያህል የካንሰር ህመምተኞች በዚህ ውስጥ እንደሚያልፉ በገዛ ዓይኔ አይቻለሁ ፣ እናም ደስተኛ እና አርኪ ሕይወት መኖርን ይቀጥላሉ ፣ ምክንያቱም በጭራሽ ተስፋ ስላልቆረጡ እናም መታገላቸውን ስለቀጠሉ፡፡”

Read more

ስለሙዚቃ ፍቅሯ፡- ካንሰር የሚያሸንፍ መዝሙር

እስከ ማንኛውም ርቀት ስትጓዝ ንጉየን ታኢ ማን ያለማቋረጥ የምትሰራው የነበር ነገር ቢኖር መዝሙሯን ማቀንቀን ነው፡፡ የ53 ዓመቷ ቬትናማዊዋ አቀንቃኝ ማቆም ያልቻለችው መድረክ ላይ ስትወጣና በእንዳንዷ እንቅስቃሴዋ ፈገግታ እና ሳቅ የማይለያት ሲሆን፤ ያለባት የሳንባ ካንሰር በሽታ ደስታዋን ለመቀልበስ በሚያስፈራራት ደረጃም ቢሆን በእያንዳንዱ የመድረክ እንቅስቃሴዋ ፈገግታ እና ሳቅ የማይለያት ሲሆን፤ ያለባት የሳንባ ካንሰር በሽታ ደስታዋን ለመቀልበስ በሚያስፈራራ ደረጃም ቢሆንም በእያንዳንዱ የመድረክ እንቅስቃሴዋ ፈገግታ እና ሳቅ አይለያትም፡፡

Read more